Sunday, August 12, 2018

#የአዳዲስ_ነፍሳት_የውኃ_ጥምቀት

በዚህ ዓመት ወደ እግዚአብሔር መንግስት የተቀላቀሉት አዳዲስ ነፍሳት መሰረታዊ የደህንነት ትምህትር በሀዋሳና በአዲስ አበባ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን ተምረው ውኃ ጥምቀት ተደረገላቸው፡፡ ይህ የወኃ ጥምቀት በፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን የተደረገው ለስምንተኛ ዙር ነው፡፡ በመጀመሪያ ዙሪ በሀዋሳ አጥቢያ የወኃ ጥምቀት የወሰዱ አዳዲስ ነፍሳት ዛሬ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በመሆን የእግዚአብሔርን መንግስት በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡ ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን! አሜን

1 comment: